ወርክ ሾፕ

በኢትዮጵያ ያለውን የጥበብና የባህል እውነታ ከሳንሳዊ ጋር አጣምሮ ለመረዳት የኢጥዮጵያና የቤሊጀም ባለሙያዎች አስፈላጊ ነው፡፡ በመሆኑም ከሁለቱም ሀገራት የተውጣጡ ባለሙያዎች በመጀመሪያው ዙር ወርክ ሾፕ ላይ ይሳተፉበታል፡፡ የባለሙያዎቹ ጥምረት ለፕሮግራሙ የእውቀት እና የልምድ ልውውጥ ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋል፡፡