schedule apply

ይህ የሙያ ዘርፍ በውስጡ ፎቶ ግራፎችን የእጅ ጹፎችን ፣ የብራና ስዕሎችን፣ መጽሀፎችን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን እንዲሁም እዴት ማጽዳት ፣ማጠብ ፣ ማድረቅ ፣ መጠገን ለአሳሳል ምቹና መሰነድ እዳለባቸው የሚሰጥ መሰረታዊ ስልጠና ነው ፡፡