የሸራና የግድግዳ ላይ ስዕሎችን መጠበቅ
Summer 2021
schedule
apply
Aየሰልጣኝ ብዛት 3 ከላይ በተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች መሰልጠን የሚፈልግ ሰልጣኝ ጥንታዊ የግድግዳ ላይና የሸራ ስዕሎች ከዘመናዊ ጋር በማዋሃድ እዴት ለተኪው ትውልድ ማስተላለፍ ይቻላል፡፡ ለምሳሌ:- የሸራ ላይ ስዕሎች አወቃቀር፣ አያያዝ ፣መጠገን፣ ማፅዳት፣ የርጥበት አዘልና እንክብካቤ የመሳሰሉት መሰረታዊ እቀውቀቶችን ያገኙበታል፡፡ ሰልጣኞቹ ከዚህ ፕሮግራም ሃሳብ ጋር አብሮ የሚሄድ የራሳቸውን የፈጠራ ስራ ማቅረብ ይቻላሉ፡፡ ይህም ለሚመለከተው አካል እውቅና ተሰጥቶት ከፕሮግራሙ አጋር ድርጅቶች ጋር በመግባባት እንደ ታዋቂ ሙዜሞች እና አለም አቀፍ የጥበብ እና የባህል ሀብቶችን በመጠበቅ ከሚታወቁ ድርጅቶች ጋር እንዲሁም እንደየሰራቸው አዲስነት ታይቶ የስራ እድል እንዲያገኙ ለአቅራቢዋቹ ማመቻቸት ይቻላል ፡፡
Workshops
-
Art conservation management
fall 2021
apply -
የዕደ ጥበብ ዉጤቶች ጥበቃ
Summer 2022
apply -
የወረቀት ስዕሎች ጥበቃ
Spring 2022
apply